Channel
Updated: 2026-07-15
👉 ውድ የሱና ወንድምና እህቶች ክ/ሀገር ለዚያራ በመሄዴና ኔት ወርክ ባለመስራቱ ለዒደል አድሓ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ለመላክ አልቻልኩም ። ይሁን እንጂ አሁንም በአያሙ ተሽሪቅ ( በዒድ ቀናቶች ውስጥ ) ስላለን ዒደል አድሓ ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም እላለሁ ። አላህ የ…
💬 ለኢድ ሰጋጅ ሴቶች አጭር መልእክት join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
Media post
👉 ሐጅና ህግጋቱ ክፍል ዘጠኝ አንድ የሐጅ ስራ ላይ ያለ ሰው በአስረኛው የዙል ሒጃ ቀን ጠዋፈል ኢፋዳ አድርጎ በሶፋና መርዋ ሰባት ጊዜ ከተመላለሰ በኋላ ወደ ሚና ይመለሳል ። የውመነሕር ( አስረኛው ቀን ) ላይ ጠዋት በጀመረተል ዐቀባ ሰባት ጠጠሮችን ወርውሮ ፀጉሩን ተላጭቶ ወደ መካ…
🔷ብቁ ያልሆኑ ዳኢዎች ኢስላማዊ ዳዕዋን ይጎዳሉ ሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አሉ "ብዙ ጊዜ በኢስላም ጥሪ ላይ በብዙ አገሮች ጥፋት ይደርሳል። ምክንያቱ ደግሞ ብቁ ያልሆኑ ዳዒዎች ናቸው።" شرح قرة العيون الموحدين :١٣ https://t.me/ala…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
Media post
📢 ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም በቴሌግራም! — እነሆ ነገ ጁሙዓ ምሽት ግንቦት -𝟏𝟒- 𝟐𝟎𝟏𝟖 «በወሎ ዩኒቨር ሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች ግሩፕ » ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷልና እዳያመልጣችሁ ! 💺ተጋባዥ እንግዶቻችን፦ 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ' ኮምቦልቻ ' -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● …
قالَ الحافظُ ابنُ حجرٍ رحمَه اللهُ: " ويومُ الجمعةِ فِي عشرِ ذِي الحجّةِ أفضلُ مِن الجمعةِ فِي غيرِه؛ لإجتماعِ الفضلينِ فيهِ ". فتح الباري 2 / 460

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka