Channel
Updated: 2026-07-10
#የቆራጥነት_ኃይል_በውሳኔ_ማዕበል_ውስጥ_የማይናወጠው_ማንነት! "የተሳሳተ ውሳኔ መወሰን፣ ምንም አለመወሰን ከሚመጣው ውድመት ይሻላል!" በህይወታችን ውስጥ ብዙ ጊዜ እድሎችን የምናጣው፣ ህልሞቻችን የሚቀበሩትና ወደኋላ የምንቀረው በአቅም ማነስ ሳይሆን "ነገ እወስናለሁ" በሚል ማቅማ…
⭕ለምን መጀመር አቃተን? (የስኬት ትልቁ ጠላት መዘግየት ነው) ለምን እንዘገያለን 1.#የውድቀት_ፍርሃት (Fear of Failure) ባልሳካስ? ሰው ምን ይለኛል? የሚለው ስጋት እግራችንን ያስረናል። ያስርሃል። ካልጀመርን ቀድሞውኑ ወድቀናል። ውድቀት መማሪያ እንጂ መጨረሻ አይደለም። ይ…
"ለመጀመር ከብዶሃል? የሮኬቱንም ምስጢር እወቅ!" አንድ ሮኬት ወደ ህዋ ለመመንጠቅ የሚጠቀመው የነዳጅ መጠን እጅግ አስገራሚ ነው። ሳይንቲስቶች እንደሚሉት፣ አንድ ሮኬት ካለው አጠቃላይ ነዳጅ ውስጥ 80 በመቶውን (80%) የሚጨርሰው ገና ከመሬት ተነስቶ የመጀመሪያዎቹን ጥቂት ኪሎ…
የራስን ስሜት የመግዛት 8 ጥበቦች (Mastering Self-Control) 1. የ10 ደቂቃው ህግ (The 10-Minute Rule) አንድን መጥፎ ፍላጎት "አላደርገውም" ብለህ አትታገለው፤ ይልቁንም "ከ10 ደቂቃ በኋላ አየዋለሁ" በለው። ያ የግርግር ስሜት በ10 ደቂቃ ውስጥ ይበ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!! መልካም በአል!!
"የትኩረት ሀይል" ትኩረት (Attention) በአሁኑ ዘመን ከወርቅና ከነዳጅ በላይ ውድ የሆነ የሰው ልጅ ሀብት ነው። ትኩረትህን ከሰረቁህ፣ ማንነትህንና ምርጫህን ሰርቀውሃል ማለት ነው። ይህንን በዝርዝር እንየው፦ 1. ትኩረታችን ከተሰረቀ ምን ይቀረናል? ትኩረት የተሰረቀ ሰው እንደ "…
"የመጀመሪያው እርምጃ ለምን ይከብዳል ፦ አእምሮህ ለምን አዲስ ነገርን ይቃወማል? 🧠🔬" "ትላንት 'አዲስ ክህሎት እማራለሁ' ብለህ ወስነህ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ዛሬ ስትነሳ 'ከባድ ነው'፣ 'ጊዜ የለኝም' ወይም 'ከምን ልጀምር?' የሚሉ ሰበቦች አእምሮህ ውስጥ እየተመላለሱ…
''የሞተ ፈረስ ጽንሰ-ሀሳብ" (Dead Horse Theory) በመባል የሚታወቀውን ታዋቂ የአስተዳደር (Management) እና የቢዝነስ ፍልስፍና (ቀልድ የተቀላቀለበት ትችት) ነው፡፡ የዚህ ጽንሰ-ሀሳብ መነሻ የድሮ የዳኮታ (የአሜሪካ ተወላጆች) አባባል ሲሆን፣ አባባሉም እንዲህ ይላል፡…
