Channel
Updated: 2026-07-26
የMarvel Studios SDCC 2026 አዲስ ዜናዎች 🦹🦹 🦹🦹 🦹🦹 🦹🦹 🦹🦹 🦹🦹 ትናንት በሳን ዲዬጎ ኮሚክ-ኮን (SDCC 2026) የMarvel Studios Hall H ፓናል ላይ የተገለጹት ዋና ዋና መረጃዎች በአጭሩ፦ 🥇 Ryan Gosling እንደ Ghost Ri…
ለDCU አድናቂዎች ትልቅ የምስራች! አዲሱ የ «LANTERNS» Trailer ተለቋል — አዲሱ DCU በተስፋ ተጀምሯል! 🤩 አዲሱ የ HBO እና DC Studios Lanterns ተከታታይ SERIES የJames Gunn አዲስ DC Universe (DCU) ምዕራፍ «Gods and Monster…
ማን ያምናል ይሄንን ??? አንድ አይነት ብር ወቶባቸው ስራው እና ጥራታቸው ሰማይ እና ከርሰ ምድር የሆኑ ሁለት ፊልሞች ። እኔ እንኳን ለዚህ ተጠያቂ ማደርገው ሆዳሙን Disney እና ቢበላ ቢበላ የማይጠግበውን የsteroid ንጉሱን The Rock ነው ። እንዳንዴ ሳስበው Hollywoo…
ታላቅ ዜና ለፊልም ወዳጆች! "Extraction 3" ቀረጻው በይፋ ተጀምሯል! Netflix ይፋ ባደረገው አዲስ መረጃ መሠረት፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው የኤክሽን (Action) ፊልም Extraction 3 ቀረጻ በይፋ መጀመሩ ተበስሯል። በምስሉ ላይ የሚታዩት ➡️…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued
Media post
Media post
የለንደኑ BFI IMAX 70mm ፊልም ይህን ይመስላል። ይህን ከላይ ምታያቸው ምስሎች ስታዩት በለንደን የሚገኘውን ታላቁን ቢኤፍአይ አይማክስ ቲያትር እና የክሪስቶፈር ኖላን የ70mm ፊልም እይታን ታያላችሁ። ይህ ተራ የፊልም እይታ አይደለም፤ ኖላን ራሱ ፊልሞቹ እንዲታዩለት የሚፈልገው …
👆Original የተስተካከለው👆 ከ10 ዓመታት በኋላ በመጨረሻ የተስተካከለው የራያን ጎስሊንግ የ‘La La Land’ የእጅ አቀማመጥ! በ2016 ለተለቀቀው ታዋቂው የLa La Land ፊልም ፖስተር ላይ Ryan Gosling ያሳየው ያልተዋጣለት የእጅ አቀማመጥ ለዓመታት ሲያሳቅቀው እና …
የኔ YouTube ቻናል 👇 https://youtube.com/@komicine?si=mHo6JN7EzvSqRRhi