Channel
Updated: 2026-07-16
🌻🌻🌻🌻🌻 ምጽዋት የማትፈልገውን ሳይሆን ለአንተ ምርጥ የምትለውን መስጠት ልመድ፡፡ የአገልግሎት ዘመኑን የጨረሰ ልብስ፣ ለመመገብ አስቸጋሪ የሆነ፣ የሻገተ ወይንም የደረቀ ምግብ መስጠት የተለመደ በሆነበት ዘመን ላይ ስላለህ የምታደርገውን ሁሉ ተጠንቅቀህ አድርግ፡፡ አንተ የማትለብ…
"ይህቺ ጥፊ የኔ ናት" መነኮስ አባ አርሳንዮስ በገባበት ገዳም ዉስጥ፣ እግዚአብሔርን እያገለገለ ሲኖር አንድ ቀን ከገዳሙ ሕግ ዉጭ የሆነ ነገር ይፈጽማል፡፡ ጥፋቱ ከገዳሙ አበምኔት ይደርስና አበምኔቱ አስበዉ ብገስጸዉ ያፍራል፣ ዝም ብል ጥፋቱ ጥፋት ሳይመስለዉ ሊቀር ነዉ አሉና፡፡ የሱን…
ማግባት ስትፈልጉ ይህን አስተውሉ፦ የትዳር ተቀዳሚ ዓላማ #ጽድቅን #መፈጸም ነው፡፡ ሌሎቹ የትዳር ዓላማዎች ኹሉ በዚህ የሚጠቃለሉ ናቸውና፡፡ ስለዚህ አንድ ወጣት፡- ልጅን ለመውለድ ብቻ አስቦ ማግባት የለበትም፤ የትዳር አንዱ ዓላማ ልጅ መውለድ ቢኾንም ቅሉ፥ ላይወልድም ይችላልና፡፡ “በ…
"ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የውስጤን የሚረዳልኝ እንዳንተ ያለ ማንንም አላገኝም፤ ከአንተ ጋር ስሆን ብቻ ደህንነት ስለሚሰማኝ ለአንተ ለአምላኬ ልቤን ከፍቼ ምስጢሬን አዋይሃለሁ። ቃልህን የምሰማ ነገር ግን የማላስተውል ደካማ ነኝና፣ ናፍቆቴን ቢገልፅልኝ እንባዬን በፊትህ አፈሰ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
✝የእግዚአብሔር ፍቅር በልብህ ውስጥ ጠልቆ ከገባ ድካምህ ይጠፋል ። ከእግዚአብሔርና ከትእዛዛቱ የበለጠ ኃጢአትን የምትወድ ከሆነ ደካማ ትሆናለህ ። ነገር ግን ፍቅሩ ወደ ልብህ ከገባ በውስጥህ ያለውን የኃጢአት ፍቅር አውጥቶ ይጥለዋል ። ስለሆነም ማንኛውንም ዓይነት ፈተና ለመቃወም ብርቱ…
ጌታ ሆይ፥ ከአንተ የሆነውን ሰማያዊ ደስታ አትንፈገኝ። ጌታ ሆይ፥ ከዘላለም ፍርድ አድነኝ። ጌታ ሆይ፥ በአሳብም ሆነ በአእምሮ፥ በቃልም ሆነ በሥራ ብበድል ይቅር በለኝ። ጌታ ሆይ፥ ከአላዋቂነት፥ ከዝንጉነት፥ ከፈሪነት፥ ከልብ ጥንካሬ አድነኝ። ጌታ ሆይ፥ከማናቸውም ፈተና አድነኝ። ጌታ ሆ…
አንድ ተማሪ በፈተና አዳራሽ ገብቶ ሁለት ጥያቄዎችን እንዲሠራ ተሰጠው። ጥያቄዎቹ እነዚህ ናቸው። 1. ስለ እግዚአብሔር ጻፍ 2. ስለ ሰይጣን ጻፍ የሚሉ ነበሩ። ጥያቄዎቹን ካነበበ በኋላ ስለእግዚአብሔር ጻፍ የሚለውን ይጽፍ ጀመረ። ነገር ግን የተሰጠው ጊዜ አንድ ሰዓት ብቻ ስለነበር ሙሉ…
✝እግዚአብሔር ተስፋ አድርግ ለመንጋው ሁሉ በጎ እንደሚመኝ እንደ መልካም እረኛ እግዚአብሔር ለፍጥረቱ በሙሉ ያለምንም ጥርጥር #በዝምታ_ይሠራል ። ይሁን እንጂ ሰዎች በመከራ ውስጥ ሆነው የእግዚአብሔር መልስ ከዘገየባቸው እንደማይሠራ አድርገው ያስባሉ ። እነርሱ እግዚአብሔር አይሠራም ብለ…

መንፈሳዊ የህይወት ምክር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ወዳጄ ሆይ ! መንፈሳዊ ተጋድሎን አትፍራ፥ ከእርሱም አትሽሽ፡፡ ተጋድሎ ከሌለ ምግባር ትሩፋትም የለምና፡፡ እምነትና ፍቅርም ካልተፈተኑ በእውን ከአንተ ጋር ስለ መኖራቸው ርግጠኛ መኾን አይቻልምና፡፡ ለ አስተያየት ወይም መንፈሳዊ ጥያቄ ካሎት @menfesawimekerbot