Channel
የግሩፑ ህግጋቶች 1.አንድም ሙስሊም ሌላውን ማንጓጠጥ ከታየ ብሎክ ይደረጋል። 2.የጥላቻ ንግግሮች ከታዩ ብሎክ 3.ይህ የ ማስታወቅያ ግሩፕ አደለም።ማስታወቅያዎችን ሌላ ቦታ ይላኩ ሊንክ ያላቸው ፅሁፎችን መላክ አይቻልም። 4.በህክምናው ያሎትን ጥሩ ተሞክሮ ሼር ያርጉ መጥፎ ከሆነ እናስተካክለው ዘንድ ከስር ለህክምና በሚቀመጡ የዶክተር ወይም ኡስታዝ ሊንክ ያናገሩን. 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
Updated: 2026-07-26
አሰለሙ አለይኩም ወረማቱለህ ወባረካቱሁ
💡 #ብቸኝነት_ብኩንነት_ገንዘብ_ማጥፋት_በረካ_ማጣት_አስቸግሮታል ? #እንግዲያውስ_ቶሎ_እራሶን_ይፈትሹ ✅የፀባይ መቀያየርና ሲህር በዶክተር ኢብን አስለም! የአላህ ሰላምና እዝነት በናንተ ላይ ይሁን፡፡ አላህም በድጋሜ ስላገናኘን አልሃምዱሊላህ፡፡ መድረኮች አልበቃ ብለውን በየቀጠሮዎች …
Media post
ያጀመአ ኑኑኒ ላይቭ አለን እንድመቅ ሰለ አፍያችን እንመካከር🤲❤️ ጥያቄ ያላችሁ ቀጥታ ላይቭ መልስ እንሰጣለን🤲🤲🤲❤️❤️❤️
https://vt.tiktok.com/ZS9rnkwFfjwA3-BlJd1/
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-23 · first ad check queued
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ዉዴ
Aselam alykum
https://vt.tiktok.com/ZS9rGWevKyKgC-ZwKC0/