Channel
Updated: 2026-07-10
አስገዳጁ የቤት ኪራይ ውል አዋጅ ሊያበቃ ነው፦ ምን ትላላችሁ? የቤት ኪራይ ዋጋ ጉዳይ እንዴት አደረጋችሁ? ለቤት ኪራይ የምትከፍሉት ተመጣጣኝ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? ቤት አከራዮች ቤት ካከራዩ በኋላ ለሁለት ዓመት የቤት ኪራይ እንዳይጨምሩ እና ያከራዩትንም ቤት እንዳያስለቅቁ ይከለክል…
ነዳጅና ጋዝ ለአለም ገበያ ኢትዮጵያ የነዳጅ እና የጋዝ ምርቶቿን በጅቡቲ በኩል ለአለም ገበያ ለማቅረብ እቅድ አውጥታለች ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጋዝ እና ድፍድፍ ነዳጅን በጅቡቲ በኩል ለአለም ገበያ የመላክ እቅዷን ከጅቡቲ ጋር የተጋራች ሲሆን የተጣራ የነዳጅ ምርቶችንም ከጅቡቲ በቧንቧ ታስገ…
የአስመራው ቡድንና የህወሓት አንጃ እኩል ተጠያቂነት ይጠብቃቸዋል። የሻአቢያና ህወሓት በኢትዮጵያ ያለውን ሰላምና ፈጣን ልማት በማደናቀፍ ሀገሪቱን ለመበተን እያደረጉት ላለው አፍራሽ እንቅስቃሴ እኩል ተጠያቂነት እንደሚጠብቃቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የዳያስፖራ አገል…
ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ቋሚ የሁለትዮሽ ምክክር ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ቋሚ የሁለትዮሽ የምክክር ማዕቀፍ ስምምነት በዋሽንግተን ዲሲ ተፈራርመዋል። ስምምነቱን ከኢ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
Media post
https://www.youtube.com/live/Cer3dpThqSI?si=dCml9icIw4xdjDjh
የፋይዳ ስልክ ለመቀየር‼️👇 በፋይዳ ምዝገባ ወቅት የሰጡት ስልክ ቁጥር ስህተት ነበረው? ወይስ ከምዝገባ በኃላ ስልክ ቁጥር ቀይረዋል? እንዴት ማስተካከል እችላለው ብለው እያሰቡ ነው? 1. ለፋይዳ ሲመዘገቡ በሌላ ሰው ስልክ ቁጥር ተመዝገበው ከነበረ እና አሁን ወደ ራስዎ ስልክ ቁጥር …
😎 ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት በፈረንጆቹ 2026 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ9.2 በመቶ በማደግ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚውን ስፍራ እንደሚይዝ ቅድመ ትንበያውን አስቀምጧል። 🤩 የኢትዮጵያ ዕድገት በአፍሪካ ትልቅ ኢኮኖሚ አላቸው ከሚባሉት ኡጋንዳ (7.5 %)፣ ሩዋንዳ (…