Channel
Wazema is Radio other contents are available either in our website/social media or FM radio stations in Ethiopia. www.wazemaradio.com
Updated: 2026-07-08
ለቸኮለ! ዓርብ፣ ግንቦት 21፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት በመጪው ጠቅላላ ምርጫ ዋዜማ ላይ የመገናኛ ብዙኀን ተቋማትን ዝም ለማሠኘት "አፈናቸውን አጠናክረዋል" በማለት ወቀሠ። የድርጅቱ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ…
ለቸኮለ! ሐሙስ፣ ግንቦት 20፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የኢትዮጵያ መንግሥት እና የ1 ቢሊዮን ዶላር የዩሮ ቦንድ አበዳሪ ዓለማቀፍ ባለሃብቶች በእዳ አከፋፈል ዙሪያ ሲያደርጉት የቆዩት ሌላ ዙር ድርድር ሳይሳካ ቀረ። ድርድሩ ያልተሳካው፣ የዓለማቀፍ ቦንድ ያዥዎች መንግሥ…
ለቸኮለ! ረቡዕ፣ ግንቦት 19፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ 24ኛ የአገር ውስጥ መዳረሻው የሆነውን የነገሌ ቦረና ገዳ አውሮፕላን ማረፊያን ዛሬ አስመረቀ። አውሮፕላን ማረፊያው፣ ዘመናዊውን ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን የማስተናገድ አቅም ያለው…
ወጣቱ በእንግሊዝ ኳስ “ጨርቁን የጣለ” ብቻ አይደለም - https://www.tiktok.com/t/ZTB2wu9SL/
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ለቸኮለ! ማክሰኞ፣ ግንቦት 18፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ምርጫ ቦርድ በአማራ ክልል በሚገኙ ስምንት የምርጫ ክልሎች በጸጥታ ችግር ሳቢያ በግንቦት 24ቱ ጠቅላላ ምርጫ ወቅት ድምፅ እንደማይሠጥባቸው ዛሬ ለጋዜጠኞች በሠጠው መግለጫ አስታወቀ። ምርጫ የማይካሄድባቸው ስምን…
ለቸኮለ! ሰኞ፣ ግንቦት 17፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ፣ የአገሪቱን የጉምሩክ የእቃ አስተላላፊነት ዘርፍ ለውጭ ባለሃብቶች ክፍት አደረገ። እስካሁን ባለው ደንብ፣ የውጭ ባለሀብቶች በዕቃ አስተላላፊነት የኢንቨስትመንት ተሳትፎ በ49 በመቶ …
የምርጫ ታሪካችን በቁጥር!
ለቸኮለ! ቅዳሜ፣ ግንቦት 15፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ መከላከያ ሠራዊት፣ ሕወሃት እና የኤርትራ መንግሥት በጥምረት በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ ስጋት የሚፈጥር እንቅስቃሴ ካደረጉ ስለሚወስደው ርምጃ ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ማሳወቁን የሠራዊቱ የውጭ ግንኙነትና ወታደራዊ …
