Channel
Updated: 2026-07-28
📜📜📜 ለጠቅላላ እውቀት 📜📜📜 በግብረ ሕማማት ውስጥ የሚገኙ እንግዳ ቃላት እና ትርጉማቸው በግብረ ሕማማት ውስጥ ወደ ግእዝም ሆነ በኋላ ወደ አማርኛ ሳይተረጎሙ የተቀመጡ የዕብራይስጥ፣ የቅብጥ እና የግሪክ ቃላት ይገኛሉ፡፡ የእነዚህ ቃላት ትርጉም የሚከተለው ነው፡፡ #ኪርያላ…
Giizii Boro እንደፃፈው መቐለ ሽኮር መአረይ የመቐለ ትዝታ ያላችሁ " ንዑ ናብ መቐለ ንመርሽ ... " ዘይርሳዕ ፍሉይ ዘበን! "ኸተማ..ኸተማ... " እያለ የታክሲ ረዳቱ በጠባቧ መስኮት አንገቱን ብቅ አድርጎ ይጠራል! ትናንተ ማለዳ የሆነ ያህል ነው ትዝ የሚለኝ! ድንገት እግር …
Media post
Good evening🙏 let me share you some interesting Japanese work concept to over come laziness 1. Ikigai Discover your purpose in life. Find something that wakes you up everyday. Ali…
ዛሬ ሳነብ የወደድኳትን አንዲት ነገር ላካፍላችው። "በሃዲስ ኪዳን ወደገነት የገባው የመጀመሪያ ሰው ወንበዴ ነበር ፤ ወደ ሲኦል የገባው የመጀመሪያው ሰው ደግሞ የጌታ ሐዋርያ ነበር። ስለዚህ ልትጨነቅ የሚገባህ አንተ በሰዎች እይታ ዘንድ ያለህን ማንነት ሳይሆን በፈጣሪ ዘንድ ያለህን እይ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-07 · first ad check queued
።።።።።።።።።የቡሄ ትዝታ።።።።።።።።። #ረምሃይ ቦሌ አከባቢ ከሚገኙት በአንዱ ካፌ ገብቼ የዚህን ክረምት ብርድ የማስታግስበት ትኩስ ሻይ እየጠጣው ውጪ ያለው ወሬ እየታዘብኩ እያለ ብዛት ያላቸው ህፃናቶች ተመሳሳይ የሚያምር ነጭ ልብስ ለብሰው ሆያሆዬ እየጨፈሩ አለፉ... እኔም በትዝታ…
Media post
ለመቶ ሚሊየን ሰው 1 ፀሀይ ነው የምትወጣው እንጂ ለሁሉም የተለያየ ፀሀይ አይወጣም፡፡ ፀሀይ ስራዋ መውጣት ነው መሞቅ ያንተ ፋንታ ነው፡፡ አዲሷ ፀሀይ አዲስ እድል አዲስ ተስፋ አዲስ ስኬት ይዛ በማለዳው ህይወትህን ልታሞቀው ስትወጣ አንተ ዛሬም በትላንት መጥፎ ታሪክህ በእንባ ጥላ ተጠ…
በዚህ ግሩፕ ውስጥ የኢትዮጵያ ጥንታዊ ያልተሰሙ ሚስጥራዊ ታሪኮች፣ ልብወለዶች፣ አነቃቂ ምክሮች፣ አጫጭር ታሪኮች፣ ግጥሞች፣ ደብዳቤዎች፣ ስእሎች፣ መረዋ ድምፃች ብቻ ልዩ ልዩ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያላቸው የጥበብ ስራዎች ይገኛሉ። እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለው። "ጥንታዊነት የዘመኑ ስልጣኔ ነው፤ ወደኃላ ተመልሰን ከፊት እንቀድማለን" @remhai #ረምሃይ