Channel
Updated: 2026-07-28
''አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ'' ውድ Sem እንኳን ወደ የኢስላም አርበኛ📚 ጉሩፕ በደህና መጡ!! አህለን! መልካም ቆይታ ይሁንሎ!
📱 የዘመናችን 'ቂያማ' ስልካችን ቻርጅ ሊዘጋ 1% ሲቀረው የምንደነግጠውን ያህል፣ የህይወታችን ቻርጅ (አጀላችን) ሳያውቁት እንዳያልቅ አላህን በመፍራትና በኢስቲግፋር ሁሌም ፉል (Full) እናድርገው! 🔋
አንድም ሴት ባሏ ድሀ በመሆኑ ምክንያት ተርባ የሞተች አናውቅም ምን ልልሽ ፈልጌ ነው የትዳር መስፈርትሽ ሀብታም ወንድ አታድርጊ
ብዙ ሰው ስህተታችንና ዉድቀታችንን ይጠብቃል ። አላህ ግን ተውባችንና መመለሣችንን ይጠብቃል ። በተቻለን መጠን ተስፋ ሳንቆርጥ ወደ አላህ እንመለስ።
ውድ የኢስላም አርበኞች «የዛሬ ጥያቄዬን ጨርሻለሁ፤ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ጄዛክሙላህ 🌸🌸🌸🌸💫💫💫💫💫✅የመኝታ አዝካር አትርሱ ባረከላሁ ፊኩም 🌺🌺🌺🌸 بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-16 · first ad check queued
✍ለሴቶች ኒቃብ ከለበስኩ ትዳር ይዘገይብኛል ወይም ሙሉ ትዳር አላገኝም የሚል ስጋት ካለሽ ጠንቅቀሽ እወቂ ያንቺ ችግር መልበስሽ ላይ አይደለም።እንደውም ችግርሽ በአላህ ሩቡቢያ ላይ የማመን የዐቂዳ ችግር ነው። የትኛው ይከፋል? የአለባበስ ችግር ወይስ የአቂዳ? ፍርዱን ላንቺ ትቼዋለሁ መ…
🛍🌺🛍🏆🏆🏆Masshallah💐💐💐 🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆💐💐💐💐🌺ماشاء الله💐💐💐 🏆🏆🏆Masshallah💐💐💐 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋 🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🌷🌷🌷🌷…
يا ايها الذين امنوا استعينوا بالصبر والصلاه ان الله مع الصابرين
የኢስላም አርበኛ መወያያ ግሩፕ ቻናል 👉https://t.me/yeislamarbegnaa "ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ መልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣.እነርሱም ፈላህ ከሚወጡት ናቸው" ቁርኣን ( 3:104) ሀሳብ አስታየት ካሎት በዚህ አስቀምጡልን @yeislamarbegnaabot