Channel
Updated: 2026-07-26
🚨 የመጨረሻዎቹ 24 ሰዓታት፡ ከዚህ በኋላ ምንም ማራዘሚያ የለም! ነገ በትክክል በዚህ ሰዓት፣ የ Prompt Engineering ኮርሳችን የምዝገባ በር ሙሉ በሙሉ ይቆማል። ይህ ዝም ብሎ የማርኬቲንግ ወሬ ወይም ሰውን ለመሳብ የሚደረግ ማታለያ አይደለም፤ ነገ ትምህርቱ በይፋ መጀመሩን…
🔴አስቸኳይ ውሳኔ የሚፈልግ🔴 ⏰ ነገ ማታ 12 ሰዓት ምዝገባ እናቆማለን! ያላችሁ ጥቂት ሰዓት ብቻ ነው ⏳ ለመመዝገብ: @AserRemedialCourseBot
😔Sorry የ 600 ብር ቅናሽ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቋል! አሁንም ልክፈል እና አልክፈል ውስጥ ከሆናችሁ በ 5 ቀን ውስጥ መወሰን ካልቻላችሁ ቅናሽ ሳይሆን ሙሉ ምዝገባ ያመልጣችኋል። አሁንም ቢሆን ምዝገባ ከማቆማችን በፊት ለመማር ርና ለመሥራት ፍላጎት ካላቸው ሰዎች ጋር ተቀላቀሉ። ጊዜ አ…
Listen Me ⚠️ ምንም ነገር ለመሥራት ለመጀመር ሲታሰብ አማካሪ ያስፈልጋል። So guys in this summer ከእኛ ጋር ለወደፊትም ለአሁንም በትምህርታችሁ በሥራችሁ የሚጠቅማችሁን እንዲሁም አዲስ ሥራ ለመጀመር የምትንቀሳቀሱበትን የሚጠቅማችሁን ሌላው ቢቀር የግል ሕይወታችሁን በደ…
😲 በ Gemini በአንድ ቻት ውስጥ ብቻ ላወራሁት እስከ 6,000 ብር ጠየቀኝ! ከላይ ባለው ፎቶ ላይ እንደምትመለከቱት፣ ከ AI ጋር በዚህ ቻት ውስጥ ስንመካከር የነበረውን አሳብ በገበያ ላይ ስንት እንደሚያወጡ ስጠይቀው የሰጠኝ እውነተኛ ምላሽ ነው፦ «በገበያ ዋጋ ከ3,500 እስ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
💡 ስለ ኮርሱ ይበልጥ ግልጽ እንዲሆንላችሁ! (FAQ) ሰላም የክረምቱን የ AI እና Prompt Engineering ኮርስ ለመጀመር ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች እና ወጣቶች👋 ለጠየቃችሁት በርካታ ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሆንላችሁ እና ነገሮችን ግልጽ ለማድረግ ይህንን አጭር ማብራሪያ በ FA…
🔴 የመጀመሪያው ምዕራፍ ቅናሽ አብቅቷል — ዋጋው አሁን 600 ETB ገብቷል! ቃል በገባነው መሠረት፣ የ 450 ETB የSuper ቅናሽ ምዝገባ ጊዜ በይፋ አብቅቷል። ይህ የሚያሳየው ጊዜው ምን ያህል በፍጥነት እየሄደ መሆኑን እና የወሰንናቸው ቀናት እውነተኛ መሆናቸውን ነው። ግን አሁን…
💡 ለምን አሁን Prompt Engineering መማር አለብዎት? 🤖 በአሁኑ የ AI ዘመን (Artificial Intelligence Era) ትልቁ እና ውድ ክህሎት የቴከኖሎጂው ባለቤት መሆን ሳይሆን AIን በትክክል ማዘዝ እና ማሰራት ነው። ይህም ምን አልባት coding፣Education …
💡 Your daily dose of tech, news & tips! From AI, crypto, mobile, gadgets, TikTok trends, to tech tutorials and content creation insights. _____________________________________ 🎨 Graphics & video content included! 🌐 Stay updated with the future of tech!