Channel
Updated: 2026-07-27
ቁርአንን ሀፍዝ ደጋግመህም ቅራው በደንምብም ተገንዘበው ሌላውንም አስተምረው ሁሌም በቁርአን ክንፍ ላይ ተጓዝ ሁለቱም ሀገር እድለኛ ትሆናለህ ".🌿 ✅https://t.me/teaching_of_all_prophets/134253
አህያው በአጋጣሚ የአንበሳ ቆዳ ያገኝና ይለብሰዋል። "ዛሬማ ማንም አያቀልለኝም!" ብሎ ወደ ቀበሮዎች መንጋ ሲገባ...ቀበሮዎቹ "አንበሳ መጣብን!" ብለው በድንጋጤ እግሬ አውጪኝ ይላሉ። .... አህያው በነገሩ እየተገረመና በደስታ እየፈነጠዘ ወደ ሜዳ አህያዎች ያመራል፤ እነሱም በፍርሃት…
ደርሶችን ሼር በማድረግ አግዙኝ። 👇 በተማሪ አቡ ፈውዛን ኢስሀቅ ተቀርተው የተጠናቀቁ #የቆዩ እና አዲስ ቂርዐቶች ሊንክ 🌴ይህን ኡስታዝ ለየት የሚያደርገው ለጀማሪዎች ደረጃቸውን ጠብቆ በሁሉም ፈኖች ላይ የመሰረት ድንጋይ የሚሆን እውቀት ማጠጣቱ ነው ። #አቂዳ 👇 1) ኩዝ አቂደተክ…
ኢትዮ ቴሌኮም የ2018 በጀት ዓመት ስኬቱን በማስመልከት ለደንበኞቹ የነጻ የኢንተርኔት እና የድምጽ አገልግሎቶችን አቅርቧል። ኢትዮ ቴሌኮም ለደንበኞቹ ያቀረበው አገልግሎት • 1.5 ጂቢ (GB) የኢንተርኔት ዳታ፣ • 15 ደቂቃ የድምፅ ጥሪ፣ እና • 30 አጭር የጽሑፍ መልዕክቶች (SMS…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-22 · first ad check queued
አይ ወንዶች… ሚስቴን ፈትቻታለሁ… እያለ ሚስቱ በሌላ አካውንት ስትጀነጅነው ሲያወራት የነበረው ሰው እጣ ፈንታ… ሰውየው ግን ከካሜራው ዘወር እያለ ሳቁን ገድሎ ኖርማል ሰው መስሎ ይመለሳል¡ ✅https://t.me/teaching_of_all_prophets/134249
ለኢማሙ ማሊክ ረሒመሁላህ “እኛ ዘንድ ሱፍያ የሚባሉ ሰዎች አሉ፡፡ በብዛት ይበሉና ከዚያ ያንጎራጉራሉ፡፡ ከዚያም ተነስተው ይጨፍራሉ” ተብለው ተጠየቁ፦ እሳቸውም “ህፃናቶች ናቸውን?” አሉ። “አይደሉም” አሏቸው፡፡ “እብዶች ናቸው?” ብለው ጠየቁ። “አይደሉም፡፡ ሸይኾች ናቸው” አሏቸው፡፡…
💫አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ 💫 በደንብ ሼር ይደረግ አህባቢ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ከስር የታላላቅ መሻይሆች እና ኡስታዞች ሙሉ ደርስ pdf ተገጥሞለት በአንድ ማዕድ ቀርቧል በቻላችሁት አቅም ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ በግልም በግሩፕም በቻናልም በሁሉም መገናኛ …
🎈ሁለተኛ ማግባት ማለት ልክ እንደ እስልምና ዳዕዋ ጅማሮ ነው . 🎈በድብቅ ትጀምራል ከዛ ሲሰማ ትሰደዳለህ ከዛ ፊት ለፊት ትጋፈጣለህ ከዛ ወይ ድል ታገኛለህ ወይ ሺሂድ ትሆናለህ ኮፒ
💫 እንኳን ወደ መርከዛችን በደህና መጣችሁ 🌿 📚 በማዕከላችን ውስጥ የምታገኙት፦ 1️⃣ በተለያዩ መሻይሆችና ኡስታዞች ተቀርተው የተጠናቀቁ ዱሩሶች 📎 ዱሩሶቹን ለማግኘት ከዚህ ይጫኑ: 👉 https://t.me/teaching_of_all_prophets/71024 💬 ሀሳብ ወይም አስተያየት ካለዎት: 📩 @mmuhhammedd