Channel
ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ መረጃዎች የሚቀርቡበት ነው። ቤተሰብ በመሆን መረጃውን ይጋሩ።
Updated: 2026-07-26
እግዚአብሔር ይስጥልን። ለሁለቱም ልጆቻችን አልባሳቱ ተሟልተዋል። የሚቀረን ለሁለቱም መዝገበ ጸሎት ነው። የአንድ መዝገበ ጸሎት ዋጋ 500 ብር ነው። ለሁለቱ 1,000 ብር። ይህንን በመሸፈን ከበረከቱ የሚሳተፍ በውስጥ ያናግረን። 👇 @zenasilase
2,000 ብር የተባረኩ ባልና ሚስት በጋራ ለግሰውናል። መድኃኔዓለም ለቅዱስ ሥጋውና ለክቡር ደሙ ያብቃችሁ። ካበቃችሁ ያጽናችሁ። የምትችሉ ለእነዚህ የተዋሕዶ ሙሽሮች መቁረቢያ ልብስ አግዙን🙏
ይህንን ስፓንሰር የሚሆነን ስላልተገኘ፣ ለመቁረቢያ የሚሆን የተቀመጠ የሴቶች ነጭ ልብስ ካላችሁ ከበረከቱ ተሳተፉ
🛑አስቸኳይ የበረከት ጥሪ‼️ ከእስልምና መልሰን መሠረታዊ የሃይማኖት ትምህርት አስተምረን ልጅነትን ለማሰጠት ላዘጋጀናቸው ሁለት ሴት አማንያን መቁረቢያ ልብስ በመግዛት ከበረከቱ መሳተፍ የምትችሉ በውስጥ አሳውቁን። 👇 @zenasilase
ቤተ ክርስቲያንን ለማጥፋት በቱርክ እና መሰሎቻቸው የሚደገፈው ወha'ቢያ የምክክር መድረኩ ፊታውራሪ ሆኖ ማየት የምክክሩን ፍትሐዊነት ጥያቄ ውስጥ ይከተዋል። ፊት ለፊት በዲፕሎማሲ፣ ከጀርባ በኃይል ኦርቶዶክሳዊነትን እየመታ ያለው ይህ የነአህመዲን ጀበል የፊት ተሰላፊ ቡድን ነው። ይህ ቡ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-16 · first ad check queued
በሚኒሶታ በሚገኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ ከባድ የእሳት አደጋ ደረሰ:: ዛሬ ሰኞ ጁላይ 13 ቀን 2026 ዓ.ም (ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም) በሮዝማውንት ሚኒሶታ በሚገኘው የየሚኒሶታ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋ…
ፍትሕን ከማንም አንጠብቅም። ድምፅን ከአባቶቻችን አንለምንም። ልቅሶም ሰልችቶናል። ጥቁር ለብሶ ማንባትም አንገሽግሾናል። መሞትም መኖርም ሰልችቶናል። በቃ ማለት ራሱ በቅቶናል። እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ እንደ አንድ ልብ መካሪ ሆነን ከመናበብ ውጭ አማራጭ የለንም።
🛑የጥንቃቄ መልእክት‼️ በርካታ ሰዎች ቴሌግራማቸው እየተጠለፈ ነው። በመሆኑም፣ I saw your picture on this website ብለው ሊንክ ይልካሉ። ሊንኩን በምትከፍቱበት ጊዜ ቴሌግራማችሁ ከቁጥጥር ውጭ ይህናል። ስለዚህ የምታውቁትን ሰው ቴሌግራም አካውንት ሰጠለፉ በኋላ ሊንኩ…